Zero Tolerance for Female Genital Mutilation (L), Wudad Salim (C) and A woman holds a razor blade in Burkina Faso (R). Credit: Getty Images / SBS Amharic
ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 29 በመላው ዓለም በፀረ - ግርዛት ቀንነት ተከብሮ ይውላል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጃገረዶችና ሴቶችን ከዕድሜ ልክ አካላዊ ጉዳትና የመንፈስ ስብራት ለመታደግ። ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሞናሽ ጤና - የጤና ባለሙያና አንቂ የተባበሩት መንግሥታት ግርዛትን ከእነ አካቴው ለመክላት በሉላዊ የዘለቄታ ልማት ግቡ ስለምን እንደተለመና ከሰብዓዊ መብቶች ጋር የማቆራኘት ፋይዳዎችን አንስተው ያስረዳሉ። ለማኅበረሰብ አባላትም መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 29 በመላው ዓለም በፀረ - ግርዛት ቀንነት ተከብሮ ይውላል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጃገረዶችና ሴቶችን ከዕድሜ ልክ አካላዊ ጉዳትና የመንፈስ ስብራት ለመታደግ። ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሞናሽ ጤና - የጤና ባለሙያና አንቂ የተባበሩት መንግሥታት ግርዛትን ከእነ አካቴው ለመክላት በሉላዊ የዘለቄታ ልማት ግቡ ስለምን እንደተለመና ከሰብዓዊ መብቶች ጋር የማቆራኘት ፋይዳዎችን አንስተው ያስረዳሉ። ለማኅበረሰብ አባላትም መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ። አንኳሮች የግርዛት አካላዊና ስነ ልቦናዊ የጉዳት ጎኖች የፀረ ግርዛት ሕግ በአውስትራሊያ ግርዛት በባሕር ማዶ ፍልሰተኞች ዘንድ ማስገንዘቢያና የእንታደም ጥሪ