Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

በአሜሪካ የኢትዮጵያውያንን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ ተመሠረተ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ተከበረ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ተከበረ


ታካይ ዜናዎች

  • ንግድ ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ እንዲጠቀሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
  • በኮምቦልቻ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ከፍተኛ ሕመም ያጋጠማቸው ታራሚዎች ወደ አዲስ አበባ ሔደው ሕክምና እንዲያገኙ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ
  • በኢትዮጵያ ከ2,200 በላይ ፈጣን የመኪና ባትሪ መያ ጣቢያዎችን ለመገንባት መታቀዱን የኢትዮጵያ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ገለጠ
  • በአዲስ አበባ የንግድ ሥራ ፈቃድ ዕድሳት ለተጨማሪ 15 ቀናት ተራዘመ
  • አቡነ ማቲያስ 'አሁን በሕክምና ላይ ነው ያለሁት፤ ይሁንና ደህና ነኝ' አሉ
  • በትግራይ ክልል የሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሕወሓት ከኤርትራ መንግሥት ጋር ሕብረት መፍጠሩን እንዲያቆም ጠየቁ
  • በኮንሶ በየ18 ዓመቱ የሚከናወነው የስልጣን ሽግግር ሥነ ሥርዓት ተከናወነ
  • የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለልጣን በሰነድ ሙዋዕለ ንዋይ ግብይቱ ወቅት በግብይት ማጭበርበር ጉዳት የደረሰባቸው ባለ ሃብቶች የሚያገኙት ትልቁ የካሣ ክፍያ 100 ሺህ ብር ብቻ እንዲሆን ሃሳብ አቀረበ
  • ኢትዮጵያ ከቻይና፣ ብራዚልና ደቡብ አሜሪካ ጋር የእሥረኞች ልውውጥ ለማድረግ ተስማማች
  • በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ በማስተላለፍ ኢትዮጵያ ከ13 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንድታጣ አድርጓል የተባለው ግለሰብ ክስ ተመሠረተበት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now