Settlement Guide: What are the minor offences in Australia?

Policeman stops woman driver to give her a traffic ticket for speeding. Source: Getty Images
አውስትራሊያ ውስጥ ልብ ካለ ማለት ችግር ውስጥ ሊከትዎት የሚችሉ በርካታ አነስተኛ የጥፋት ዓይነቶች አሉ። መዘዞቻቸውም ለብርቱ ቅጣት ዳራጊ ናቸው። ያልተመዘገበ ውሻ ባለቤት መሆን፣ ያለ መንጃ ፈቃድ መንዳት፣ መኪናዎን አለመቆለፍና ግርዶሽ ባለበት የባቡር ጣቢያ ሲጋራ ማጤስ አውስትራሊያ ውስጥ በአነስተኛ ጥፋት ዘርፍ ይገኛሉ።
Share