"ኢሬቻን ወደፊት ለሚያከብሩት እግዚአብሔር ያድርሳችሁ! ላከበሩትም እንኳን አደረሳችሁ!" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤ14:52Celebration of Irreechaa Festival at Wilson Botanic Park, Berwick, Melbourne, Australia on Sunday, September 28, 2025. Credit: E.Gudisaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.62MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የኢሬቻ መልካ 2018 / 2025 ክብረ በዓል እሑድ መስከረም 18 / ሴፕቴምበር 28 በ Wilson Botanic Park Berwick ሜልበርን ተከብሮ ውሏል። ታዳሚዎች የበዓሉን አከባበር አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያጋራሉ። መልካም ምኞቶቻቸውንም ይገልጣሉ።አንኳሮችኢሬቻ መልካአምናና ዘንድሮምስጋናና መልካም ምኞትShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ለእኔ ቤቴ ናት፤ ሀገሬ ናት። የትም ልሂድ የት፤ ወደ ቤቴ፣ ወደ ሀገሬ ልመለስ የምለው እናት ኢትዮጵያን ነው" ድምፃዊ ቫሔ ታልቢያንድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ