The legacy of Bob Hawke

Former prime minister Bob Hawke , who served as Australia's 23rd prime minister from 1983-1991 Source: AAP
የቦብ ሆውክን በ89 ዓመት ከዚህ ዓለም በሞት መለየት አስመልክቶ ከመላው ዓለም የኃዘን መግለጫዎች እየጎረፉ ነው። ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንን ጨምሮ። በቢራ ጠጪነት፣ ስፖርት አፍቃሪነትና ምሁራዊ አተያያቸው ጎልተው የሚታወቁት ቦብ ሆውክ፤ ከሕዝብ 75 ፐርሰንት የብቁ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ይሁንታ የነበራቸው ነበሩ።
Share



