Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"የዓመታዊ ስፖርቱ መንፈስ በየሳምንቱ እንዲሆን የምንመኘው ዓይነት ኢትዮጵያዊነትን ያንፀባረቀ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

Comm Pic.png
Community Event. Credit: Sintayehu Bekele.

ረቡዕ ዲሴምበር 24 / ታህሳስ 15 የተጀመረው ዓመታዊው 29ኛው የኢትዮጵያውያን የእግርኳስ ውድድር ዓርብ ታህሳስ 27 ሶስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። የሶስቱ ቀናት የግጥሚያ ውጤቶችና ሌሎች ክንውኖች ተጠናቅረው ተካትተዋል።


Published

By Elias Gudisa

Source: SBS



Share this with family and friends


ረቡዕ ዲሴምበር 24 / ታህሳስ 15 የተጀመረው ዓመታዊው 29ኛው የኢትዮጵያውያን የእግርኳስ ውድድር ዓርብ ታህሳስ 27 ሶስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። የሶስቱ ቀናት የግጥሚያ ውጤቶችና ሌሎች ክንውኖች ተጠናቅረው ተካትተዋል።


አንኳሮች

  • የምድብ ውድድሮች
  • ሸመታ
  • ሀገርኛ ሙዚቃ
  • አልባሳትና ጌጣጌጦች
  • ኮከብ ተጫዋቾች
ሜልበርንን ከ30 ዓመታት በላይ አውቀዋለሁ። የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በአንድ ልብ፣ በአንድ መንፈስ ይህን ዝግጅት ማዘጋጀት መቻል ትልቅ ነገር ነው። ኢትዮጵያዊነት የሚቀጥልበት ነው። እንደ እዚህ ያለ ቦታ መገኘት መታደል ነው።
ከአንድ የበርሊን ከተማ ነዋሪና የበዓሉ ታዳሚ አንደበት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now