የአውስትራሊያ ነዋሪዎች የባህር ማዶ ገቢዎቻቸውን ለግብር ቢሮ እንዲያስታውቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ

The exterior of the Australian Government Taxation Office in Sydney Source: AAP
በአዲሱ ዓለም አቀፍ የዳታ ልውውጥ ስምምነት፤ የአውስትራሊያ ግብር ቢሮ ድንበሮችን ተሻግሮ የግብር ግዴታቸውን የማይወጡ ግለሰቦችን ገቢ ለማሰስ አመቺ ሁኔታ ፈጥሮለታል። የአውስትራሊያ ግብር ቢሮ ከ65 አገራት ጋር የዳታ ልውውጥ ስምምነቶችን አድርጓል። ቢሮው ግብር ከፋዮች ከባሕር ማዶ ያገኟቸውን ገቢዎች ታክስ ሲያሰሩ ሪፖርት እንዲያደርጉ አሳስቧል።
Share