Crowds attend a funeral parade of the former Zimbabwean President Robert Mugabe at Rufaro Stadium in Harare Source: AAPበ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን የቀድሞው የዚምባቡዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ በመንግሥታዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት ሐራሬ ላይ ሲሽኙ፤ አውስትራሊያ ውስጥ ነዋሪ በሆኑ ዚምባቡዌያውያን ዘንድ በውርሰ አሻራቸው ላይ ዝንቅ አተያዮች ተንጸባርቀዋል። በገሚሶቹ ዘንድ፤ የሙጋቤ ሞት በዘመነ ፕሬዚደንትነታቸው በፈጸሟቸው የሰብዓዊ መብቶች ረገጣ ተጠያቂ ሳይሆኑ ማለፍ ሆኖ ሲገልጥ፤ በሌሎች አንደበት ግና ለዚምባቡዌ ድቅቀት ጣት መጠቆሚያ ተደርገዋል የሚል አተያዮች ተሰንዝረዋል።
Published
Updated
By Aaron Fernandes
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትን የቀድሞው የዚምባቡዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ በመንግሥታዊ የቀብር ሥነ ሥርዓት ሐራሬ ላይ ሲሽኙ፤ አውስትራሊያ ውስጥ ነዋሪ በሆኑ ዚምባቡዌያውያን ዘንድ በውርሰ አሻራቸው ላይ ዝንቅ አተያዮች ተንጸባርቀዋል። በገሚሶቹ ዘንድ፤ የሙጋቤ ሞት በዘመነ ፕሬዚደንትነታቸው በፈጸሟቸው የሰብዓዊ መብቶች ረገጣ ተጠያቂ ሳይሆኑ ማለፍ ሆኖ ሲገልጥ፤ በሌሎች አንደበት ግና ለዚምባቡዌ ድቅቀት ጣት መጠቆሚያ ተደርገዋል የሚል አተያዮች ተሰንዝረዋል።