“የተሰዉ ጓዶቻችንን ዓላማ ወደፊት ሊያራምድ የሚችል ተግባር የማከናወን ሥራ ላይ ነው ያለነው።” - አሰማኸኝ አስረስ

Asemahegn Asres Source: Courtesy of PD
አቶ አሰማኸኝ አስረስ፤ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ፤ በአማራ ክልል እየተከናወኑ ስላሉ ተግባራትና ተነድፈው ስላሉ ትልሞች ይናገራሉ።
Share
Asemahegn Asres Source: Courtesy of PD
SBS World News