SKIP TO MAIN CONTENT

አንጋፋው የሥነ ጽሑፍ መምህርና ሐያሲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን፤ ‹‹የሥነ ጽሑፍ መሠረታውያን›› እና ‹‹ከበዓሉ ግርማ እስከ አዳም ረታ›› የሚሉትን ለሥነ ጽሑፍ ትምህርት አጋዥ መጻሕፍት ጨምሮ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎችን አሳትመዋል፡፡

Zerihun Asfaw.jpg
Associate Prof Zerihun Asfaw. Credit: PR

1 min read

Published

Updated

By Stringer Report

Source: SBS


Skip to article content

መምህርና ሃያሲ ዘሪሁን ሕይወታቸው እስካለፈበት ጊዜ ድረስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሥነ ጽሑፍ መምህርነት እና አማካሪነት እያገለገሉ እንደነበር የሙያ ባልደረቦቻቸው ተናግረዋል፡፡

በቅርቡ በ48 ክፍል በቴሌቪዥን ድራማ ለሚቀርበው "ፍቅር እስከ መቃብር" ሙያዊ ሀሳባቸውን ማካፈላቸው ይታወቃል።

የአንጋፋው የሥነ ጽሑፍ መምህርና ሐያሲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በ9፡00 ሰዓት በገርጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈጸማል፡፡


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now