አቶ ዘሪሁን አስፋው Source: Suppliedአቶ ዘሪሁን አስፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋዎች ጥናት ጆርናሊዝም እና ኮምዪኒከሽን ኮሌጅ የአማርኛ ቋንቋ ስነጽሁፍ እና ፎክሎር ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር እንደነገሩን ፤ የፈጠራ ስነጽሁፎች ረጅም አጭር እና ቤሳ ልብዎለዶችን ፤ ስነ ግጥምን እና ተውኔትን የሚያካትቱ የኪነጥበብ አካል ናቸው ፡፡ የፈጠራ ስነጽሁፎች ከማዝናናት ፋይዳቸው ባሻገር የህብረተሰብን ባህል ፤ቋንቋን እና የአኗኗር ዘዴን በማስተዋወቅና በማቆየት ረገድ የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ይናገራሉ ፡፡
አቶ ዘሪሁን አስፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋዎች ጥናት ጆርናሊዝም እና ኮምዪኒከሽን ኮሌጅ የአማርኛ ቋንቋ ስነጽሁፍ እና ፎክሎር ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር እንደነገሩን ፤ የፈጠራ ስነጽሁፎች ረጅም አጭር እና ቤሳ ልብዎለዶችን ፤ ስነ ግጥምን እና ተውኔትን የሚያካትቱ የኪነጥበብ አካል ናቸው ፡፡ የፈጠራ ስነጽሁፎች ከማዝናናት ፋይዳቸው ባሻገር የህብረተሰብን ባህል ፤ቋንቋን እና የአኗኗር ዘዴን በማስተዋወቅና በማቆየት ረገድ የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ይናገራሉ ፡፡