ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን እድር መረዳጃ ማህበር ዋና ጸሀፊ ፤ እድሩ በመጪው ቅዳሜ ከነባር እና አዲስ ከሚገቡት እጩ አባላት ጋር ለመወያየት ጥሪ አድርጓል። እድሩ ላለፉት አስራ ሁለት አመታት ያከናወናቸውን ተግባራት እና የወደፊት እቅዶቹን በተመለከተ ውይይት እንደሚያደርግ ገልጸዋል ።
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ወ/ሮ ቅድስት ሰለሞን የኢትዮጵያውያን እድር መረዳጃ ማህበር ዋና ጸሀፊ ፤ እድሩ በመጪው ቅዳሜ ከነባር እና አዲስ ከሚገቡት እጩ አባላት ጋር ለመወያየት ጥሪ አድርጓል። እድሩ ላለፉት አስራ ሁለት አመታት ያከናወናቸውን ተግባራት እና የወደፊት እቅዶቹን በተመለከተ ውይይት እንደሚያደርግ ገልጸዋል ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያውያን እድር መረዳጃ ማህበር ጉዞ
- የማህበርሰብ ተቋም የመሆን ፋይዳ
- የወደፉት እቅዶች