- ሲድኒ ውስጥ ኮሮናቫይረስ የተዛመተባቸው ሥፍራዎች ከ 9pm-5am የሰዓት እላፊና የአንድ ሰዓት አካላዊ እንቅስቃሴ ገደቦች ውጤት እየተመዘኑ ነው
- ቪክቶሪያ 22 ለጊዜው ምንጫቸው ባልታወቀ ሁኔታ በቫይረስ የተጠቁ ሰዎችን አስመዝግባለች
- የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ ዕድሜያቸው ከ16-29 ለሆኑት የፋይዘር ክትባት ምዝገባ ተከፈተ
- ደቡብ አውስትራሊያ የቤት ውስጥ ወሸባ ሙከራ ጀመረች
ኒው ሳውዝ ዌይልስ
ኒው ሳውዝ ዌይልስ 818 ነዋሪዎቿ በቫይረስ የተጠቁባት መሆኑን በዛሬው ዕለት አስታወቀች፤ 42 በማኅበረሰብ ውስጥ የተዛመቱ ናቸው። የሶስት ሰዎች ሕይወትም አልፏል። ሟቾቹ በ80ዎቹ ውስጥ የነበሩና ስር የሰደደ ህመም የነበረባቸው ነበሩ።
ከዛሬ ጀምሮ የካንተርበሪ ባንክስታውን፣ ካምበርላንድና ፌይርፊልድ ነዋሪ ሠራተኞች ከቀዬያቸው ውጪ ለሥራ በተሰማሩ ቁጥር የኮቪድ-19 ምርመራ አያሻቸውም additional rules apply across Greater Sydney
ቪክቶሪያ
ቪክቶሪያ በዛሬው ዕለት 71ነዋሪዎቿ በኮሮናቫይረስ ተጠቅተዋል። 22ቱ ተስፋፍቶባቸው ካሉት ሥፍራዎች ጋር የተያያዙ አይደሉም። 55ቱ የማኅበረሰብ ተጋቦት ናቸው።
ምንጩ ለጊዜው ያልታወቀ ቫይረስ Essendon West, Camberwell, Thornbury, Fitzroy North, Maidstone እና Sorrento ተከስቷል።
የመመርመሪያ ጣቢያዎችን ማወቅ ከፈለጉ ይህን ይጫኑ list of exposure sites በአቅራቢያዎ የሚገኙ የክትባት ማዕከላትን ማወቅ ካሹ ይህን ይጫኑ list of vaccination centres.
የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ
የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ 16 ነዋሪዎቿ በቫይረስ ተተቅተዋል። ሶስቱ ገና በመጣራት ላይ ናቸው። ሶስቱ ወሸባ ገብተው ያሉ ናቸው።
የመመርመሪያ ጣቢያዎችን ማወቅ ከፈለጉ ይህን ይጫኑ list of exposure sites ኮቪድ-19 ክትባት መሥፈርቱን የሚያሟሉ ስለመሆንዎ ለማረጋገጥ ይህን ይጫኑ COVID-19 vaccination.
ያለፉት 24 ሰዓታት በአውስትራሊያ ዙሪያ
- ኩዊንስላንድ አንድ ወሸባ ገብቶ ያለ ግለሰብ በቫይረስ መያዙን አስመዘገበች
- ደቡብ አውስትራሊያ ሰዎች ያሉበትን ሥፍራ በሚያመለክትና የፊት ገጽታን በሚያውቅ ሶፍትዌር በመረዳት ከሆቴል ይልቅ የቤት ውስጥ ወሸባ ሙከራ ማድረግ ጀመረች
- የወሸባና ምርመራ መመዘኛዎች የሚከናወኑትና ግብር ላይ እንዲውሉ የሚደረጉት በክፍለ አገራት መንግሥታት ነው፤
ወሸባ፣ ጉዞ፣ የክሊኒክ ምርመራና የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ
NSW Travel & transport and Quarantine
VIC Travel permit, Overseas travellers and Quarantine
ACT Transport and Quarantine
NT Travel and Quarantine
QLD Travel and Quarantine
SA Travel and Quarantine
TAS Travel and Quarantine
WA Travel and Quarantine
ወደ ባሕር ማዶ መጓዝ ካሹ፤ ከገደብ ነፃ የሚያደርግዎትን ይሁንታ ለማግኘት ማመልክቻዎን በኦላይን ማቅረብ ይኖርብዎታል። አውስትራሊያን ለቅቆ ለመውጣት ስለሚያስችሉ ሁኔታዎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ይጫኑ Click here. ዓለም አቀፍ በረራዎችን በተመለከተ በመንግሥት በየጊዜው የሚደረጉ ክለሳዎችና ማሻሻያዎች በ Smart Traveller ድረ ገጽ ላይ ይሰፍራሉ።- ዜናዎችና መረጃዎችን ከ 60 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች sbs.com.au/coronavirus በመጎብኘት ይመልከቱ።
- ስለ ሚኖሩበት ክፍለ አገር ጠቃሚ መረጃዎችን ከፈለጉ፤ NSW, Victoria, Queensland, Western Australia, South Australia, Northern Territory, ACT, Tasmania ይጫኑ።
- መረጃዎችን በቋንቋዎ ለማግኘት ይህን ይጫኑ COVID-19 vaccine in your language.
በኒው ሳውዝ ዌይልስ መድብለባሕላዊ ጤና ኮሙኒኬሽን ግልጋሎቶች የተተረጎሙ መረጃን ለማግኘት ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን ይጫኑ፤
COVID-19 Vaccination Glossary
Appointment Reminder Tool.
የምርመራ ክሊኒኮች በየክፍለ አገራት፤
NSW
Victoria
Queensland
South Australia
ACT
Western Australia
Tasmania
Northern Territory
የወረርሽኝ አደጋ ክፍያ መረጃ በየክፍለ አገራት፤
NSW
Victoria
Queensland
South Australia
ACT
Western Australia
Tasmania
Northern Territory