የኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ፤ ቪክቶሪያ ውስጥ የኮቪድ-19 ተከታቢዎች ቁጥር 90 ፐርሰንት ደረሰ

*** በኩዊንስላንድና ኒው ሳውዝ ዌይልስ ወካከል ያሉትን ወሰኖች ለመክፈት ክለሳ ሊደረግ ነው

Victoria adjusted some of its public health measures including changes to vaccine and mask mandates

Victoria adjusted some of its public health measures including changes to vaccine and mask mandates Source: AAP

  • የኩዊንስላንድ ፕሪሚየር አናስታዥያ ፓለሼይ በኩዊንስላንድና ኒው ሳውዝ ዌይልስ ወካከል ያሉትን ወሰኖች ለመክፈት ክለሳ እንደሚያደርጉ ገለጡ። 
  • የኖርዘርን ቴሪቶሪ ዋና ሚኒስትር ማይክል ጋነር ነዋሪዎች ከባሕር ማዶኞች አሳሳች መረጃ ይልቅ የአረጋውያንን ምክሮች እንዲከተሉ አሳሰቡ።
  • ቪክቶሪያ ዕድሜያቸው 12 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ነዋሪዎች የክትባት ቁጥር 90 ፐርሰንት መድረሱን ተከትሎ የቪክቶሪያ ፕሪሚየር ዳንኤል አንድሩስ ችርቻሮና ግልጋሎት ሰጪዎች የኮቪድ-19 ፕሮቶኮሎችን ከማስፈጸም ቸል እንዳይሉ አሳሰቡ።
  • የኮሮናቫይረስ ተስፋፍቶባት ካለችው ከካትሪን የአካባቢ መንግሥት ወደ ደቡብ አውስትራሊያ የሚጓዙ መንገደኞች በ 'ከፍተኛ ተጋላጭነት' በመፈረጇ ለሰባት ቀናት ወሸባ መግባት ግድ ይሰኛሉ።
  • በዓለም አቀፍ ድንበሮች መዘጋት ሳቢያ የጊዜያዊ ምሩቃን (ንዑስ መደብ 485) ቪዛ ባለቤቶች ሆነው ወደ አውስትራሊያ መምጣት ያልቻሉ ለቀድሞ ቪዛቸው መተኪያ ማመለክት ይችላሉ replacement visa.

ኮቪድ-19 ስታቲስቲክስ፤

ቪክቶሪያ ውስጥ 1,254 በቫይረስ ሲጠቁ፤ አምስት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።  

ኒው ሳውዝ ዌይልስ 276 ነዋሪዎቿ በቫይረስ ጠቅተዋል። 

የአውስትራሊያ ካፒታል ቴሪቶሪ ውስጥ ስምንት ሰዎች፤ ኖርዘን ቴሪቶሪ ውስጥ አንድ ግለሰብ በቫይረስ ተይዘዋል።

 


ወሸባና ገደቦች ክፍለ አገር በክፍለ አገር፤

ጉዞ

Information for international travellers የኮቪድ-19 እና የጉዞ መረጃ in language

የገንዘብ እርዳታ

ሙሉ ክትባት የተከተቡ ነዋሪዎች ቁጥር 70 እና 80 ፐርሰንት በደረሰባቸው ክፍለ ኣገራት የኮቪድ-19 Disaster Payment ይለወጣል፤  Getting help during Covid-19 from Services Australia in language


 

 

 


Share

Published

By SBS/ALC Content
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS

Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service