አውስትራሊያ በአዲሱ ኦሚክሮን ኮቪድ-19 ሳቢያ ዓለም አቀፍ ድንበሮቿን የመክፈቻ የጊዜ ሠሌዳ በሁለት ሳምንት አራዘመች

*** ቀደም ብሎ በተያዘው ዕቅድ መሠረት 200,000 ሠራተኞችና ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ወደ አውስትራሊያ ከረቡዕ ዲሴምበር 1 ጀምሮ መዝለቅ ይጀምሩ ነበር።

COVID-19 update

International travellers wearing personal protective equipment (PPE) arrive at Melbourne's Tullamarine Airport on November 29, 2021. Source: AAP

የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የዓለም አቀፍ ድንብሮቹን የመክፈቻ ጊዜ ከዲሴምበር 1 ወደ ዲሴምበር 15 አሸጋገረ።

የጤና ሚኒስትር ግሬግ ሃንት ለዓለም አቀፍ ድንበሮቹ መከፈቻ ጊዜ ለ14 ቀናት እንዲገታ የተደረገው በኦሚክሮን ኮቪድ-19 ሳቢያ እንደሆነ አመላክተዋል።

ቀደም ብሎ በተያዘው ዕቅድ መሠረት 200,000 ሠራተኞችና ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ወደ አውስትራሊያ ከረቡዕ ዲሴምበር 1 ጀምሮ መዝለቅ ይጀምሩ ነበር።   

የጉዞ ገደቡ ከጃፓንና ደቡብ ኮሪያ የሚመጡ ሙሉ ክትባት የተከተቡ መንገደBኦችንም ይመለከታል። 


Share

Published

Updated

By NACA

Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service
አውስትራሊያ በአዲሱ ኦሚክሮን ኮቪድ-19 ሳቢያ ዓለም አቀፍ ድንበሮቿን የመክፈቻ የጊዜ ሠሌዳ በሁለት ሳምንት አራዘመች | SBS Amharic