የሠፈራ መምሪያ፡ 3 ደረጃዎች ወደ 457 ቪዛ

የ457 ቪዛ ፕሮግራም አሠሪዎች አገር ውስጥ ለሥራቸው ባለሙያዎችን ፈልገው ማግኘት ሳይችሉ ሲቀሩ ከባህር ማዶ ሙያተኞችን ለማስመጣት የሚያስችላቸው ነው። ሠራተኞችን ከባሀር ማዶ ለማስመጣት ሶስት የሂደት ደረጃዎች አሉ።

457 Visa to Australia – Australian Government

457 Visa to Australia – Australian Government Source: Australian Government

1. ድጋፍ ሰጪነት

አንድ አሠሪ ከኢሚግሬሽን ዲፓርትመንት መደበኛ የቢዝነስ ደጋፊ ሆኖ ለይሁንታ ሲያመለክት ነው።

Image

2. ምርጫ

ይሁንታ ያገኘ ድጋፍ ሰጪ ክፍት የሥራ ቦታ መኖሩን ሲያመላክት ይሆናል። ክፍት የሥራ ቦታውም ውሁድ የሙያ ሥራዎች ዝርዝርን ከሚያሟላ ሥራ ጋር የግድ የተገናኘ መሆን ይኖርበታል።

Engineers working at wind farm
Engineers working at wind farm Source: AAP

3. የቪዛ ማመልከቻ

የባህር ማዶ ባለሙያ ሠራተኛ ለቪዛ ማመልከትን ይመለከታል። ቪዛ 457 ያለ ድጋፍ ሰጪና ምርጫ ሂደቱ አይከናወንም።

Visa application
Visa application Source: SBS Radio

 ቪዛ 457ን ያገኙ ሰዎች አውስትራሊያ ውስጥ እስከ አራት ዓመታት ድረስ ሊሠሩ፣ በነሱ ጥገኝነት ስር ሆነው ሊሰሩ፣ ሊማሩና ያላንዳች ገደብም ወደ አውስትራሊያ ለመግባትና ለመውጣት ያስችላቸዋል።   

ውሁድ ድጋፍ ያገኘ የሥራ ዝርዝርንና ቪዛ አመላካችን አስመልክቶ ተጨማሪ መረጃን ለማግኘት border.gov.au ይጎብኙ።

1 min read

Published

Updated

By Ildiko Dauda

Presented by Kassahun Seboqa




Share this with family and friends


Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now