የሠፈራ መረጃ፡ ሊያውቋቸው የሚገቡ 5 የጉንፋን መከላከያ ክትባት መዘርዝረ ጭብጦች የብሔራዊ እንፍሉዌንዛ ክትባት በወርሃ ኤፕሪል ይጀመራል። ሊያውቋቸው የሚገቡ 5 መዘርዝረ ጭብጦችን እነሆ። 1 min read
Published 24 March 2016 1:15pm
Updated 24 March 2016 1:17pm
By Pamela Cook
Presented by Kassahun Seboqa
Source: Immunise Australia Program
Available in other languages Skip to article content Share this with family and friends
በየዓመቱ አውስትራሊያ ውስጥ ጉንፋን በአማካይ ለ13,500 ህሙማን ሆስፒታል መተኛትና ሲልም ከ3 , 000 በላይ ለሆኑ ሞቶች ሰበብ ሆኖ አለ። Signage around St Vincent's Hospital in Darlinghurst, Sydney, Tuesday, May 22, 2012. (AAP Image/Dean Lewins) NO ARCHIVING Source: AAP
2. የጉንፋን ክትባት ነፍሰ ጡር ሲቶችን ጨምሮ ለሁሉም አውስትራሊያውያን እክል አልባ ነው። ክትባቱ ይሁንታን ከማግኘቱ በፊትም በ Therapeutic Goods Administration (TGA) አስፈላጊው የምርመራ ተግባር ይካሄዳል።
Health care worker Sue King gives a flu vaccination injection to fellow worker Vanessa Whatmough at the Royal Children's Hospital in Melbourne. Source: AAP 3. በየዓመቱ ከአዲስ አይነት ጉንፋን ለመከላከል የጉንፋን መከላከያ ክትባት አይነት ይለወጣል።
Science/medical lab generic stock images. Tuesday, May 14, 2013. Source: AAP
4. የጉንፋን መከላከያ ክትባቶች ለህመም በከፍተኛ ደረጃ ተጋልጠው ላሉ የሚሰጠው በነጻ ነው። እነሱም፤
ዕድሜያቸው 65 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ፣ ነባር ዜጎች (Aboriginal and Torres Strait Islander people) ዕድሜያቸው ከ6 ወራት እስከ 5 ወራትና ከ15 ዓመታት በላይ የሆኑ፣ እርጉዝ ሴቶች፣ እንዲሁም በብርቱ ሕመም ዝርዝር ውስጥ የሚካተቱ ሰዎች ናቸው። File photo dated 05/12/08 of the hands of an elderly woman. Source: Press Association 5. የ2016 የጉንፋን መከላከያ ክትባት ከወርሃ ኤፕሪል ጀምሮ የጠቅላላ ሕክምና ሀኪሞችና ክትባት ሰጪዎች ዘንድ ይገኛል። ስለ ጉንፋን መከላከያ ክትባት ፕሮግራም ተጨማሪ መረጃ የሚሹ ከሆነ Immunise Australia Program ድረ-ገጽን ይጎብኙ።
Health care workers receive the flu vaccination injection at the Royal Children's Hospital in Melbourne, Tuesday, March 4, 2014. Source: AAP