- ገደቦች ለማላላት የተቀመጡት መመሪያዎች እንደሚያመላክቱት በሁለት 14 ቀናት የመራቢያ ጊዜ ውስጥ ምንም አይነት የኮሮናቫይረስ ካልታየ ወደ የኮቪድ- 19 ነጻ ደረጃ መሸጋገር ይቻላል ፡፡
- በቪክቶርያ ወረርሽኙ በታየ ወቅት ቁጥሩ እስከ 7880 ድረስ አሻቅቦ ነበር፡፡
- የኮሮናቫይረስ ገደቦችን የማላላት ሂደትን በተመለከተ መንግስት ባስቀመጠው እቅድ መሰረት በቪክቶርያ ላለፉት 28 ተከታታይ ቀናት ምንም አይነት የኮሮናቫይረስ በለመታየቱ ከኮቪድ-19 ነጻ ወደሚባለው ደረጃ የምትሸጋገር ይሆናል ፡፡
ቪክቶርያ ሙሉ ለሙሉ ከኮሮና ቫይረስ ነጻ ሆነች ባለፉት 28 ተከታታይ ቀናት ምንም አይነት የኮሮና ቫይረስ አልታየም

Victoria Başbakanı Daniel Andrews'ın pandemi dönemindeki yönetimi mercek altında. Source: AAP
Share
Published
Updated
By SBS News
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends