" እንኳን ለመውሊድ በአል አደረሳችሁ። " - ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር

Shek Abdurahman
ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ የእስልምና እምነት ተከታዮች የዘንድሮውን የመውሊድን በአል በአል ምክንያት በማድረግ ፤ በአውስትራሊያ እና በመላው አለም ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
Share