A Stolen Generations members listen to Prime Minister Kevin Rudd deliver the Apology in 2008 Source: AAPጠቅላይ ሚኒስትር ኬቨን ራድ - በኃይል ከወላጆቻቸው ጉያ ተነጥቀው ለተወሰዱት የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች በአውስትራሊያ መንግሥት ስም ብሔራዊ ይቅርታ ከጠየቁ (ፌብሪዋሪ 13, 2008) ድፍን 12 ዓመታት ተቆጥሯል። ይህን ዕለት ምክንያት አድርገውም የተሰረቁት ትውልዶች አባላት ታሪኮቻቸውን ለአዲስ ማኅበረሰባት እየተረኩ ነው።
Published
By Naveen Razik
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ጠቅላይ ሚኒስትር ኬቨን ራድ - በኃይል ከወላጆቻቸው ጉያ ተነጥቀው ለተወሰዱት የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች በአውስትራሊያ መንግሥት ስም ብሔራዊ ይቅርታ ከጠየቁ (ፌብሪዋሪ 13, 2008) ድፍን 12 ዓመታት ተቆጥሯል። ይህን ዕለት ምክንያት አድርገውም የተሰረቁት ትውልዶች አባላት ታሪኮቻቸውን ለአዲስ ማኅበረሰባት እየተረኩ ነው።