ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ፤ በጆርጂያ Gwinnett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ የኢትዮጵያን የ2011 ሽግግር ሂደት በምልሰት በመንቀስ የ2012ን የጉዞ አቅጣጫ ያነሳሉ። ከአራት አሠርት ዓመታት በላይ ብርቱ ክርክር እየተደረገባቸው ስላሉት ፌዴራሊዝምና አሃዳዊነት፤ የግለሰብና የቡድን መብቶች ላይ አተያይቸውን ያጋራሉ።
Share

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
