Demonstrators with Tigray flags and posters march on the National Mall in Washington, DC on November 4, 2021. Source: Getty2021 ምልሰታዊ ምልከታ - አምባሳደር ፍሰሃ አስገዶም፤ በተባበሩት መንግሥታት የቀድሞ የኢፌዴሪ አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል። እንዲሁም፤ በተለያዩ አገራት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ሠርተዋል። በ2021 ጃኑዋሪ የትግራይን ጉዳይ አካትቶ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ካካሄድነው ቃለ ምልልስ ውስጥ ለያዝነው ዓመት መሰናበቻ በምልሰታዊ ምልከታ በከፊል ነቅሰን አቅርበናል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
2021 ምልሰታዊ ምልከታ - አምባሳደር ፍሰሃ አስገዶም፤ በተባበሩት መንግሥታት የቀድሞ የኢፌዴሪ አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል። እንዲሁም፤ በተለያዩ አገራት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ሠርተዋል። በ2021 ጃኑዋሪ የትግራይን ጉዳይ አካትቶ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ካካሄድነው ቃለ ምልልስ ውስጥ ለያዝነው ዓመት መሰናበቻ በምልሰታዊ ምልከታ በከፊል ነቅሰን አቅርበናል።
አንኳሮች
- ጥቅል ወቅታዊ ጉዳዮች
- የትግራይ ግጭት
- የሱዳን ወረራ