Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“ጠ/ሚሩን የምጠይቀው አንድነት በብዙኅንነት፤ ብዙኅንነት በአንድነት በሚል የኢትዮጵያዊነት ፍልስፍና አገራችንን ከጠባብ ብሔረተኝነት እንዲያድኑልን ነው” ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አሥራተ ካሣ

Homeland Report

Prince Dr Asfa-Wossen Asrate Kassa. Source: AWA.Kassa

2021 ምልሰታዊ ምልከታ - ልዑል ዶ/ር አስፋ ወሰን አሥራተ ካሣ ነዋሪነታቸው በአገረ ጀርመን ሲሆን፤ ደራሲ፣ የአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች አማካሪ ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በማግኘት የተመረቁት ከፍራንክፈርት ዩኒቨርሲቲ ነው። በ2021 ጃኑዋሪ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ካካሄድነው ቃለ ምልልስ ከፊሉን በምልሰታዊ ምልከታ አቅርበናል።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

2021 ምልሰታዊ ምልከታ - ልዑል ዶ/ር አስፋ ወሰን አሥራተ ካሣ ነዋሪነታቸው በአገረ ጀርመን ሲሆን፤ ደራሲ፣ የአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች አማካሪ ናቸው። በኢትዮጵያ ታሪክ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በማግኘት የተመረቁት ከፍራንክፈርት ዩኒቨርሲቲ ነው። በ2021 ጃኑዋሪ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ካካሄድነው ቃለ ምልልስ ከፊሉን በምልሰታዊ ምልከታ አቅርበናል።

አንኳሮች

  • የለውጥ ሂደቶች
  • የትግራይ ግጭት
  • አማራጭ ሥርዓተ መንግሥት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now