"በአውስትራሊያ፣ ኒውዝላንድና ኢትዮጵያ የምትገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ትንሣኤና ዕርገቷ አደረሳችሁ" አቡነ ሉቃስ08:01Abune Lucas. Credit: A.Lucasኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.87MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ብፅዕ አቡነ ሉቃስ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ገዳማት የበላይ ኃላፊ፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አገረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የበዓለ ፍለሰታ መልዕክታቸውን ለምዕመናን ያስተላልፋሉ።አንኳሮችፍልሰታፆምፀሎትና አገርShareLatest podcast episodesከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለችየአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ#96 At a swimming lesson (Med)