“እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ አሸጋገራችሁ፤ ዘመኑ የበረከት፣ የሰላምና የጤና ይሁንላችሁ” ብፁዕ አቡነ ሉቃስ

Abune Lucas. Source: A.Lucas
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ገዳማት ኃላፊ፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የአዲስ ዓመት መልዕክት።
Share
Abune Lucas. Source: A.Lucas
SBS World News