Abune Petros Source: Courtesy of MCብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን - በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የበዓለ ልደት መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ለእምነቱ ተከታዮች ያስተላልፋሉ። በአውስትራሊያ ደርሶ ያለውን የእሳት አደጋ አስመልክተውም ኢትዮጵያውያን በያሉበት የልገሳ እጆቻቸውን እንዲዘረጉ ጥሪ ያቀርባሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን - በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የበዓለ ልደት መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ለእምነቱ ተከታዮች ያስተላልፋሉ። በአውስትራሊያ ደርሶ ያለውን የእሳት አደጋ አስመልክተውም ኢትዮጵያውያን በያሉበት የልገሳ እጆቻቸውን እንዲዘረጉ ጥሪ ያቀርባሉ።