ወ/ሮ ዓለም ንጋቱ "የዓለም ሃውስ" ምግብ ቤት ባለቤትና አቶ ይበልጣል ፀጋው "የጉርሻ ሬስቶራንት" ባለቤት፤ ከመቶ ቀናት በኋላ የረገበውን የኮሮናቫይረስ ገደብ ተከትሎ ዳግም ምግብ ቤቶቻቸውን መክፈት እንዲችሉ በኒው ሳውዝ ዌይልስ መንግሥት የመፈቀዱን ፋይዳ አንስተው ይናገራሉ። ደንበኞቻቸውንም ለማስተናገድ ስላደረጓቸው መሰናዶዎች ይገልጣሉ።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Elias Gudisa
Source: SBS
Share this with family and friends