Hadera Abera Admasu, Ethiopian Ambassador to Australia. Credit: Embassy of Ethiopia, Canberraበአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሃደራ አበራ "በዓሉን በደስታ ለማክበር ስታስቡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ፤ አገር ቤት የሚገኙ ቤተሰቦቻችሁ ሰላምና ደህንነት እንደሚያሳስባችሁ፤ የትውልድ አገራችሁ ዕጣ ፈንታም እንደሚያስጨንቃችሁ የሚያጠራጥር አይደለም" በማለት የ2016 የአዲስ ዓመት መልዕክታቸውን ለአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ያስተላልፋሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሃደራ አበራ "በዓሉን በደስታ ለማክበር ስታስቡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ፤ አገር ቤት የሚገኙ ቤተሰቦቻችሁ ሰላምና ደህንነት እንደሚያሳስባችሁ፤ የትውልድ አገራችሁ ዕጣ ፈንታም እንደሚያስጨንቃችሁ የሚያጠራጥር አይደለም" በማለት የ2016 የአዲስ ዓመት መልዕክታቸውን ለአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት ያስተላልፋሉ።