"በሲድኒ ማራቶን 2023 የወርቅ ሜዳሊያ ለማግኘት ተዘጋጅተናል፤ ኢትዮጵያውያን በተቻላቸው መጠን ድጋፋቸውን ቢሰጡን ለጥሩ ውጤት ይረዳናል" ኢትዮጵያውያን አትሌቶች

Ethiopian Athletes Amdework Walelegn Tadese, Abayneh Degu Tsehay, and Sintayehu Tilahun Getahun arrived in Sydney for the Sydney Marathon 2023. Credit: Aitor Alcalde - FIFA/FIFA via Getty Images / Ayalew Hundesa
ሴፕቴምበር 17 / መስከረም 4 በሚካሔደው የሲድኒ ማራቶን 2023 ለመወዳደር 13 አትሌቶች ሲድኒ ገብተዋል። የውድድሩ መነሻ Bradfield Park, Milsons Point ሲሆን፤ መድረሻው Sydney Opera House Forecourt ነው።የማራቶን ውድድሩ የሚጀምረው በሲድኒ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 7:10 am ነው።
Share