SKIP TO MAIN CONTENT

ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል ደብረ ብርሃን የሠፈሩ ተፈናቃዮች የቀድሞ መሬትና ሌሎች ንብረቶች ምዝገባ ተጀምሯል

SBS Amharic News Podcast Radio Telescopes.jfif
Credit: SBS Amharic

በአማራ ክልል ካሉ 1 ሚሊየን የተመዘገቡ ተረጂዎች ውስጥ 'የክልሉ መንግሥት የቅድሚያ - ቅድሚያ እርዳታ ሊሰጣቸው የሚገቡ ተረጂዎችን መዝግቦ ለምን ለፌዴራል መንግሥት ሪፖርት አላደረገም?' የሚለው ጥያቄና የፌዴራል ቅድመ ማስጠንቀቂያና ምላሽ ዳይሬክቶሬት የሁለት ዙር እርዳታ እንደሰጠ መግለጡ ከመልስ ይልቅ ጥያቄዎችን አብዝቶ አስነስቷል።

Published

By Stringer Report

Source: SBS

Skip to podcast episode content

በአማራ ክልል ካሉ 1 ሚሊየን የተመዘገቡ ተረጂዎች ውስጥ 'የክልሉ መንግሥት የቅድሚያ - ቅድሚያ እርዳታ ሊሰጣቸው የሚገቡ ተረጂዎችን መዝግቦ ለምን ለፌዴራል መንግሥት ሪፖርት አላደረገም?' የሚለው ጥያቄና የፌዴራል ቅድመ ማስጠንቀቂያና ምላሽ ዳይሬክቶሬት የሁለት ዙር እርዳታ እንደሰጠ መግለጡ ከመልስ ይልቅ ጥያቄዎችን አብዝቶ አስነስቷል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now