አውስትራሊያ ለዩክሬይን ተጨማሪ 30 ቡሽማስተር እንደምትለግስ አስታወቀች

An Australian Defence Force Bushmaster-protected mobility vehicle on display on March 03, 2023, in Avalon, Australia. Credit: Asanka Ratnayake/Getty Images
በሚቀጥለው ሳምንት የሚጀምረው የፊፋ የሴቶች እግር ኳስ ዓለም ዋንጫ ተወዳዳሪ ቡድኖች ውስጥ ከሶስት ቡድናት አንዳቸው የክፍያ ስምምነት እንዳላካሔዱ ተነገረ።
Share