የሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው በ2024 በዕጩ ፕሬዚደንትነት ለመወዳደር ተሰልፈው ያሉት የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሪፐብሊካን ፓርቲ የአይዋ ፕሬዚደንታዊ ዕጩዎች ውድድርን ቀዳሚ ሥፍራን በመያዝ አሸነፉ።
ታካይ ዜናዎች
- አውስትራሊያ ሚሳየሎችን በ2025 ማምረት ልትጀምር ነው
- አምነስቲ ኢንተርናሽናል የአውስትራሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጋዛ ተኩስ አቁም ድርድር ላይ እንዲያተኩሩ አሳሰበ
- ናሩ ከታይዋን ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙት አቋርጣ ፊቷን ወደ ቻይና አዞረች
Share




