Source: Courtesy of PD and AAበወርኃ ታህሳስ የመጀመሪያ ሳምንት ላይ በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ እምነት ቤቶችና የንግድ ሱቆች በእሳት ጋይተዋል። በአፀፋውም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሞጣ ነዋሪዎችና የባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያንን አካትቶ ፈጣን ውግዘትና የማረጋጊያ ምክረ ሃሳቦችን አሰንዝሯል። ስለ ደረሱት ጉዳቶች፣ ሕዝብ - ለሕዝብ እየተካሄዱ ስላሉት ግንኙነቶችና የመልሶ ማቋቋም ጥረቶችን አስመልክተን፤ ከአቶ ኃይሉ ያዩት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል፣ ከአቶ ዑመር መኮንን - በአዲስ አበባ የሞጣ ሙስሊም ተወላጆች ኮሚቴ አስተባባሪና ከአቶ አበባው ቢምር - የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተነጋግረናል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በወርኃ ታህሳስ የመጀመሪያ ሳምንት ላይ በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ እምነት ቤቶችና የንግድ ሱቆች በእሳት ጋይተዋል። በአፀፋውም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሞጣ ነዋሪዎችና የባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያንን አካትቶ ፈጣን ውግዘትና የማረጋጊያ ምክረ ሃሳቦችን አሰንዝሯል። ስለ ደረሱት ጉዳቶች፣ ሕዝብ - ለሕዝብ እየተካሄዱ ስላሉት ግንኙነቶችና የመልሶ ማቋቋም ጥረቶችን አስመልክተን፤ ከአቶ ኃይሉ ያዩት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል፣ ከአቶ ዑመር መኮንን - በአዲስ አበባ የሞጣ ሙስሊም ተወላጆች ኮሚቴ አስተባባሪና ከአቶ አበባው ቢምር - የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተነጋግረናል።