Dr Fisha Tesfay (T-L), Dr Gizachew Tessema (C) and Azeb Gebreselassie (L) Source: Suppliedዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ - በዲኪን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የእናቶችና ሕጻናት ጤና ተመራማሪና አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ጆርጅ ኢንስቲትዩት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ በቅርቡ የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን አስመልክተው በኢትዮጵያና አፍሪካ አገራት ላይ ስላካሄዱት ምርምሮችና ግኝቶች ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ - በዲኪን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የእናቶችና ሕጻናት ጤና ተመራማሪና አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ ጆርጅ ኢንስቲትዩት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ በቅርቡ የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን አስመልክተው በኢትዮጵያና አፍሪካ አገራት ላይ ስላካሄዱት ምርምሮችና ግኝቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ከፍተኛ ደረጃ ከደረሰ የጤና ሥርዓቱ የመሸከም አቅም
- የጤና ባለሙያዎች ለኮቪድ - 19 ተጋላጭነት
- ኮቪድ - 19ኝን ለመከላከል የአፍሪካ አገራት የጤና ሥርዓት ዝግጁነት