Azeb Gebreselassie (L) and Dr Yohannes Kinfu (R) Source: Suppliedዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤናና ምጣኔ ሃብት መምህርና ተመራማሪ፤ አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ የጆርጅ ኢንስትቲትዩት የጤና ሥርዓት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ ለኮቪድ - 19 መከላከልና ቁጥጥር ለኢትዮጵያ እገዛ ለማድረግ እንደምን ተነሳስተው “Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN” እንዳቋቋሙ ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ዮሐንስ ክንፉ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የሉላዊ ጤናና ምጣኔ ሃብት መምህርና ተመራማሪ፤ አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ የጆርጅ ኢንስትቲትዩት የጤና ሥርዓት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ ለኮቪድ - 19 መከላከልና ቁጥጥር ለኢትዮጵያ እገዛ ለማድረግ እንደምን ተነሳስተው “Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN” እንዳቋቋሙ ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ጁን 13 ጥናታዊ ጽሑፎች የሚቀርቡበት ሳይንሳዊ ፎረም መሰናዶ
- ተጋባዥ እንግዶችና ተሳታፊዎች
- በ ABREN እና የኢትዮጵያ ተቋማት ጋር ያሉ ትብብሮች