A Qantas Boeing-747 is repatriating Australian citizens from Wuhan Source: AAPየኮሮና - ቫይረስ ዋነኛ መነሻ ከሆነችው ውሃን የተነሱ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያን ምድር ረግጠዋል። ሁለት መቶ አርባ ሶስቱ መንገደኞች ለሁለት ሳምንታት የጤና ምርመራ በክሪስማስ ደሴት እንዲቆዩ ይደረጋል።
Published
By Lucy Murray
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
የኮሮና - ቫይረስ ዋነኛ መነሻ ከሆነችው ውሃን የተነሱ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያን ምድር ረግጠዋል። ሁለት መቶ አርባ ሶስቱ መንገደኞች ለሁለት ሳምንታት የጤና ምርመራ በክሪስማስ ደሴት እንዲቆዩ ይደረጋል።