A couple of beers Source: AAPየብሔራዊ ጤናና ሕክምና ምርምር ጉባኤ ከአልኮል መጠጥ ጋር የተያያዙ አደጋዎችን ለመቀነስ ቀደም ሲሉ የነበሩ መምሪያዎችን ከልሷል። በአዲሱ የአልኮል መጠጥ መጠን ረቂቅ መምሪያ መሠረት፤ በአንድ ቀን ውስጥ ከአራት መደበኛ መጠጥ ያልበለጠ ወይም በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ10 መደበኛ አልኮል መጠጥ በላይ እንዳይጠጣ ይመከራል። በ2009 የነበረው የአንድ ሳምንት መጠን 14 መደበኛ አልኮል መጠጥ ነበር።
Published
By Peggy Giakoumelos
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የብሔራዊ ጤናና ሕክምና ምርምር ጉባኤ ከአልኮል መጠጥ ጋር የተያያዙ አደጋዎችን ለመቀነስ ቀደም ሲሉ የነበሩ መምሪያዎችን ከልሷል። በአዲሱ የአልኮል መጠጥ መጠን ረቂቅ መምሪያ መሠረት፤ በአንድ ቀን ውስጥ ከአራት መደበኛ መጠጥ ያልበለጠ ወይም በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ10 መደበኛ አልኮል መጠጥ በላይ እንዳይጠጣ ይመከራል። በ2009 የነበረው የአንድ ሳምንት መጠን 14 መደበኛ አልኮል መጠጥ ነበር።