አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል መጠይቅ ለሕትመት ያበቁትን ተከታይ መጣጥፋቸውን ጭብጦች ነቅሰው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የእስልምና ሃይማኖት ወደ ኢትዮጵያ አዘላለቅ
- እምነታዊ የአተያይ ልዩነቶች በትግራይ
- አክሱምና ቫቲካን ምንና ምን
- የሂጃብ ክልከላ በትግራይ ትምህርት ቤቶች
Share






