“ግባችን አማራውን በማዳን - ኢትዮጵያን ማዳን ነው።” - ዶ/ር አምባቸው ወረታና ጽጌረዳ ሙሉጌታ

Dr Ambachew Woreta and Tsigereda Mulugeta Source: Courtesy of AW and TM
ዶ/ር አምባቸው ወረታ - ዓለም አቀፍ የዓማራ ህብረት (ዓየህ) አስተባባሪ ኮሚቴ ሊቀመንበርና ወ/ሮ ጽጌረዳ ሙሉጌታ - ዓለም አቀፍ የዓማራ ህብረት (ዓየህ) አስተባባሪ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ዓለም አቀፍ የዓማራ ኮሚቴ ህብረት (ዓየህ) ምሥረታ ተልዕኮና ግቦች ይናገራሉ።
Share