“በአማራ ክልልና በአዲስ አበባ የደረሰው አሳዛኝ ክስተት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የሚመለከት ነው።” - ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ

Dr Yohannes Gedamu Source: Courtesy of YG
ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinnett College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልል አመራሮች ላይ የደረሰውን ፖለቲካዊ ግድያና በአዲስ አበባ በኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና አንድ ጡረተኛ ሜጀር ጄኔራል ላይ የተፈጸሙት ግድያዎችን አሉታዊ እንድምታዎች አስመልክተው ይናገራሉ።
Share