በፖሊስና በተቃዋሚ ሰልፈኞች መካከል በተፈጠሩት ግጭቶች የሆንግ ኮንግ ጎዳናዎች ዳግም ሁከት ገጥሟቸዋል። በአሥር ሺህዎች የሚቆጠሩ የተቃውሞ ሰልፈኞች በዶፍ ዝናብ እሑድ ኦክቶበር 6 ማዕቀብ የተጣለበትን የፊት ጭምብል አጥልቀው ተምመዋል።
Share

Published
By Lydia Feng
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
