“በጉዟችን አስቸጋሪ ፈተናዎች ቢገጥሙንም በምዕመናኑ ብርታት ሁሉን ተጋፍጠን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሕንፃውን ለማጠናቀቅ ችለናል ” - በኩረ ትጉሃን ኃይለ ልዑል ገብረ ሥላሴ

Haileluel G/Selassie Source: Supplied
በኩረ ትጉሃን ኃይለ ልዑል ገብረ ሥላሴ የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ፤ ቅዳሜ መስከረም 19 ቀን 2016 ስለሚመረቀው የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ምረቃ ሥነ ሥርዓት መርሃ ግብር ይገልጣሉ። ምዕመናን በምረቃ ሥፍራ እንዲገኙ ይጋብዛሉ።
Share