በሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ የቅስቀሳ ፕሮግራም ላይ የቀን ለውጥ ተደረገ

Source: Courtesy of PD
አገርኛ ሪፖርት - ከመስከረም 23 – 28 ይካሄዳል ተብሎ መርሃ ግብር ተዘርግቶለት የነበረው የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ የቅስቀሳ ፕሮግራም፤ ከጥቅምት 18 – 22 እንዲካሄድ ከስምምነት ላይ መደረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ኮሚሽን ማስታወቁን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
Share
Source: Courtesy of PD
SBS World News