ሃጫሉ ሁንዴሳ፤ ፍርሃትን የሰበረ ትውልድ08:16 Source: E.Gudisaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.42MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በኦሮምኛ ቋንቋ ሃጫሉ ሁንዴሳ "Dhaloota Sodaa Cabse" "ፍርሃትን የሰበረ ትውልድ" በሚል ርዕስ ሕይወቱ በሰው እጅ ስለተቀጠፈችው ዝነኛው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ የሕይወት ታሪክ በደራስያን ሃምዛ ዋሪዮና ከድር አብዱለጢፍ የተፃፈው መጽሐፍ ትናንት እሑድ ማርች 20 በፉትስክሬይ ፓርክ ተመርቋል። በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይም "የሃጫሉ እውነት እንዲወጣ ሁላችሁም በያላችሁበት ፀልዩልኝ" ያሉት የሃቻሉ ሁንዴሳ ባለቤት ወ/ሮ ፋንቱ ደምሴ፣ የመጽሐፉ ደራሲ ሃምዛ ዋሪዮ፣ አርቲስት ታምራት ከበደና የሃጫሉ አድናቂዎች ተገኝተዋል።አንኳሮች የመጽሐፉ ይዘትየተጋባዥ እንግዶች አተያይስርጭትShareLatest podcast episodes#97 Complimenting someone’s style (Med)ሐማስ የጋዛ ጎዳናዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ነውበኢትዮጵያ የድህነት መጠን ባለፉት 10 ዓመታት የ10 በመቶ ጭማሪ በማሳየት ወደ 43 በመቶ እንደሚያሻቅብ የዓለም ባንክ አመለከተየሰላም ምሕንድስና፤ ደስታና ዕንባን ያቀላቀለው የእሥራኤል ታጋቾችና የፍልስጥኤም እሥረኞች ለቀቃ በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ጎሕ ቅደት ተመሰለ