የናይዶክ ሳምንት ክብረ በዓል በአገረ አውስትራሊያ06:05For Our Elders NAIDOC week graphic. Credit: NAIDOC CommitteeSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (3.83MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በእንግሊዝኛ ምሕፃረ ቃል NAIDOC በመባል የሚጠራው የብሔራዊ አቦርጂናልና ደሴተኞች ቀን ክብረ በዓል ኮሚቴ ሳምንት፤ በ2023 ከእሑድ ጁላይ 2 ቀን እስከ ጁላይ 9 ቀን በመላው አውስትራሊያ ተከብሮ ይውላል። የዘንድሮው ግንዛቤ ማስጨበጫ ቃል "ለአረጋውያኖቻችን" የሚል ነው።አንኳሮችየናይዶክ ሳምንትየአውስትራሊያ ነባር ዜጎችአረጋውያንShareLatest podcast episodes"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው"ደሲ ለእግዚአብሔር ቃልና ለፍቅር የተረታች ናት፤ በሕልፈቷ ድንጋጤ ውስጥ ነው ያለሁት፤ ያለ እሷ እንዴት እንደምኖር አላውቅም" የፓስተር ደሲ ባለቤት አቶ ዓይናለም ካሱ