Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"በጄሲ ጃክሰን የምርጫ ዘመቻ ወቅት ትልቅ አስተዋፅዖ አደረግኩ የምለው፤ዜግነት የሌላቸውም አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ ያቀረብኩት ሃሳብ ውጤታማ መሆኑ ነው"የሐረርወርቅ ጋሻው

Jackson and Gashaw.png

The late Reverend Jesse Jackson and Yeharerwerk Gashaw. Credit: Y.Gashaw

የፖለቲካ አንቂ፣ የፓን አፍሪካኒዝም ቀስቃሽ፣ የቀድሞው የዲሞክራት ፓርቲ የሁለት ዙር ዕጩ ፕሬዚደንት ጄሲ ጃክሰን የወጣቶች ኮሚቴ ሰብሳቢና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አማካሪ ወ/ሮ የሐረወርቅ ጋሻው፤ ፌብሪዋሪ 17 ቀን 2026 ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት ጄሲ ጃክሰን ፕሬዚደንታዊ የምርጫ ዘመቻ ወቅት ስላበረከቷቸው አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ። የጃክሰንን ሰብዓዊ ገፅታም ይዘክራሉ።

Published

Updated

By Kassahun Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

የፖለቲካ አንቂ፣ የፓን አፍሪካኒዝም ቀስቃሽ፣ የቀድሞው የዲሞክራት ፓርቲ የሁለት ዙር ዕጩ ፕሬዚደንት ጄሲ ጃክሰን የወጣቶች ኮሚቴ ሰብሳቢና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አማካሪ ወ/ሮ የሐረወርቅ ጋሻው፤ ፌብሪዋሪ 17 ቀን 2026 ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት ጄሲ ጃክሰን ፕሬዚደንታዊ የምርጫ ዘመቻ ወቅት ስላበረከቷቸው አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ። የጃክሰንን ሰብዓዊ ገፅታም ይዘክራሉ።

አንኳሮች

  • ትውውቅ
  • የምርጫ ዘመቻ
  • ጄሲ ጃክሰን በሐረርወርቅ አንደበት
ጄሲ ጃክሰን የሁሉንም ሰው ሃሳብ አድማጭ ነበሩ።
ወ/ሮ የሐረርወርቅ ጋሻው
በ1980ው እና 1988ቱ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ወቅት ጄሲ ጃክሰን እንደማያሸንፉ እናውቃለን። ዋናው ጉዳይ መንገዱን ለቀጣዮቹ መክፈት ነበር።
ወ/ሮ የሐረርወርቅ ጋሻው
ጄሲ ጃክሰን ሁሉንም ሰው ያለ ምንም ልዩነት በማካተት ያምናሉ። 'ከማርቲን ሉተር ኪንግ የተማርኩትን ግብር ላይ ማዋል አለብኝ' ይሉ ነበር። ራሳቸውን ለሕዝባቸውና ለትግሉ የሰጡ ታጋይ ነበሩ።
ወ/ሮ የሐረርወርቅ ጋሻው

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now