Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ከሜልበርን ደብረሰላም መድኃኒዓለም የሃይማኖት አባቶችና ምዕመናን አንደበት

Celebration of Medhanialem .jpg
Celebration of Medhanialem in Melbourne. Credit: SBS Amharic

የሜልበርን ደብረሰላም መድኃኒዓለም ከደረሰበት የጎርፍ አደጋ በኋላ ጥቅምት 27 በቅጥረ ግቢው የዓመቱ መድኃኒዓለም ተከብሮበታል። የሃይማኖት አባቶችና ምዕመናን ክብረ በዓሉን በቅጥር ግቢው ለማክበር በመብቃታቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ስሜት አጋርተዋል።

Published

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Share this with family and friends

የሜልበርን ደብረሰላም መድኃኒዓለም ከደረሰበት የጎርፍ አደጋ በኋላ ጥቅምት 27 በቅጥረ ግቢው የዓመቱ መድኃኒዓለም ተከብሮበታል። የሃይማኖት አባቶችና ምዕመናን ክብረ በዓሉን በቅጥር ግቢው ለማክበር በመብቃታቸው የተሰማቸውን ጥልቅ ስሜት አጋርተዋል።

አንኳሮች

  • የዓመቱ መድኃኒዓለም ክብረ በዓል
  • አተያዮች
  • ምስጋና

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now