ከማኅበረሰብ ለማኅበረሰብ፤ የአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ለመላው ኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክቶች

Ethiopian man sells Biden's flower motif ornaments known as "Adey Abeba" ahead of the new year in Addis Ababa, Ethiopia on September 06, 2022. Credit: Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency via Getty Images
ነዋሪነታቸው በአገረ አውስትራሊያ የሆነ ኢትዮጵያውያን የአዲሱን ዓመት 2015 አስመልክተው በመላው አውስትራሊያ፣ ኢትዮጵያና በተቀሩት የዓለማችን ክፍላት ለሚገኙ ቤተሰቦቻቸውና ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ "የእንኳን አደረሳችሁ - አደረሰን" መልዕክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ።
Share