Eyob Esubalew (L), Hailesemaet Merhatibebe (C), and Yonas Muluget (R). Credit: E.Esubalew, HS.Merhatibebe, and Y.Mulugetaበሳምንቱ መጨረሻ በሜልበርን ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ 'የእግር ጉዞ ለጤና' ዝግጅት ይካሔዳል። የዝግጅቱ አስተባባሪዎች አቶ ዮናስ ሙሉጌታና አቶ ኢዮብ እሱባለው፣ ተጋባዥ ተናጋሪና ተሳታፊ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ የስፖርትታዊ እንቅስቃሴ የጤናና ማኅበራዊ ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ። ለማኅበረሰባዊ ተሳትፎ ጉልብትናም ጥሪ ያቀርባሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በሳምንቱ መጨረሻ በሜልበርን ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ 'የእግር ጉዞ ለጤና' ዝግጅት ይካሔዳል። የዝግጅቱ አስተባባሪዎች አቶ ዮናስ ሙሉጌታና አቶ ኢዮብ እሱባለው፣ ተጋባዥ ተናጋሪና ተሳታፊ አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ የስፖርትታዊ እንቅስቃሴ የጤናና ማኅበራዊ ፋይዳዎች አንስተው ይናገራሉ። ለማኅበረሰባዊ ተሳትፎ ጉልብትናም ጥሪ ያቀርባሉ።