A general view of Uluru as seen from the designated sunrise viewing area at Uluru. L-R: Selam Tegegn (Perth, WA), Tilaye Tekete (Adelaide, SA), and Addis-Alem Tsegaye (Brisbane, QLD). Credit: Lisa Maree Williams/Getty Images/ Tegegn, Teketel, and Tsegaye
የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ሕገ መንግሥታዊ ዕውቅናን አግኝተው ቋሚ የድምፅ ለፓርላማ አማካሪ አካል ለማቆም ቅዳሜ ኦክቶበር 14 / ጥቅምት 3 ይሁንታን ለመስጠት ወይም ለመንፈግ አገር አቀፍ ሕዝበ ውሳኔ ይካሔዳል። ኢትዮጵያውያም - አውስትራሊያውያንም በ 'ይሁን ' ወይም 'አይሁን ' ግለ ውሳኔ የሕዝበ ውሳኔ ድምፃቸውን ይሰጣሉ። ወ/ሮ አዲስ ዓለም ፀጋዬ ከኩዊንስላንድ፣ አቶ ጥላዬ ተከተል ከደቡብ አውስትራሊያና ነርስ ሰላም ተገኝ ከምዕራብ አውስትራሊያ የድምፅ ለፓርላማ አተያየትና የሕዝበ ውሳኔ ድምፃቸውን እንደምን ለመስጠት እንደወሰኑ ይናገራሉ። Published 5 October 2023 1:39pm
Updated 5 October 2023 1:42pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ሕገ መንግሥታዊ ዕውቅናን አግኝተው ቋሚ የድምፅ ለፓርላማ አማካሪ አካል ለማቆም ቅዳሜ ኦክቶበር 14 / ጥቅምት 3 ይሁንታን ለመስጠት ወይም ለመንፈግ አገር አቀፍ ሕዝበ ውሳኔ ይካሔዳል። ኢትዮጵያውያም - አውስትራሊያውያንም በ 'ይሁን ' ወይም 'አይሁን ' ግለ ውሳኔ የሕዝበ ውሳኔ ድምፃቸውን ይሰጣሉ። ወ/ሮ አዲስ ዓለም ፀጋዬ ከኩዊንስላንድ፣ አቶ ጥላዬ ተከተል ከደቡብ አውስትራሊያና ነርስ ሰላም ተገኝ ከምዕራብ አውስትራሊያ የድምፅ ለፓርላማ አተያየትና የሕዝበ ውሳኔ ድምፃቸውን እንደምን ለመስጠት እንደወሰኑ ይናገራሉ። አንኳሮች የድምፅ ለፓርላማ ፋይዳዎች የይሁን፣ አይሁንና ገና አልወሰንኩም አተያዮች የሕዝበ ውሳኔ ቀን